ፓስታ በአትክልት | Veggie Pastaፓስታ በአትክልት አዘገጃጀት በአንድ ድስት የሚያልቅና ለቁርስ ምሳ እራትም የሚሆን ምግብ ነው:: ሁሌም ወጥቤት ቢሆነኝ በየሳምንቱ የምሰራው ቶፉ ፍርፍር ነው! የምያስፈልገው ፓስታ (ማንኛውም አይነት) 1 ሽንኩርት 2-3...
የቶፉ ፍርፍር | Tofu Scrambleየቶፉ ፍርፍር አዘገጃጀት በአንድ ድስት የሚያልቅና ለቁርስ ምሳ እራትም የሚሆን ምግብ ነው:: ሁሌም ወጥቤት ቢሆነኝ በየሳምንቱ የምሰራው ቶፉ ፍርፍር ነው! የምያስፈልገው 400g ቶፉ (የአኩሪ አተር) [እንቁላልም...
አተር ክክ ከሪ | Split Pea Curryአተር ክክ ከሪ አዘገጃጀት ከሪ ወጥን የመሰለ በቅመም የሚሰራ ህንዳዊ የምግብ አዘገጃጀት ነው:: ይሄ በጣም ከምወደው የከሪ አሰራር አንዱ ነው:: አጥጋቢ ጣፋጭና በጤነኛ አትክልትና ፕሮቲን የተሟላ በመሆኑ አራኪና...
አትክልት በሩዝ | Grain Bowlአትክልት በሩዝ አዘገጃጀት አዘጋጅቶ ለማቆየትም የሚመችና ለጾምም ለፍስክ ግዜ አበጂ ጣፋጭና ቀላል አዘገጃጀት:: የሄንን የምሰራው ባብዛኛው ግዜ ቤት ውስጥ ባገኘሁት ነገር ጤናማ ምሳ ለማዘጋጀት ነው:: የምያስፈልገው...
የፆም ፓንኬክ 🥞 ከከባድ እንቅስቃሴ በሗላ ሁሌም የምያምረኝ ነገር ቢኖር ካርቦሃይድሬት ነክ ምግብ ነው:: ከጤነኛ የምግብ ምንጭ ሲመጣ ካርቦሃይድሬት ለሰውነታችን ጠቃሚና ሀይል ሰጪ ንጥረ ነገር ነው:: ይሄንን ፓንኬክ ስፈላሰፍ ሰርቼው...
የጾም በርገር አሰራር6-10 በርገር ይሰራል የምያስፈልጉ ምግቦች 1½ ኩባያ ምስር (ተቀቅሎ) 1 ሽንኩርት (በደቃቁ ተከትፎ) 2 ፍርቃጭ ነጭ ሽንኩርት (ከዝንጅብል ጋ ወይንም ለብቻውን ደቆ) 1 ኩባያ እንጉዳይ ወይንም ቴስቲ ሶያ (ደቆ) 1...